ሮሜ 11:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ብድሩን ይከፍል ዘንድ ለእርሱ አስቀድሞ ማን አበደረው?” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 “እግዚአብሔር መልሶ እንዲሰጠው፣ ለእግዚአብሔር ያበደረ ከቶ ማን ነው?” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ወይስ ብድሩን እንዲመልስ ለእርሱ አስቀድሞ የሰጠው ማን ነው?” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ለእግዚአብሔር የሚያበድርና ያበደረውንም የሚወስድ ማነው?” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ወይስ አማካሪው ማን ነበር? ወይስ ብድራቱን ይመልስ ዘንድ ለእርሱ አስቀድሞ የሰጠው ማን ነው? Ver Capítulo |