ሮሜ 11:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በእግዚአብሔር ጸጋና በመጥራቱ ጸጸት የለምና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 የእግዚአብሔር ስጦታና ጥሪ ጸጸት የለበትም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 እግዚአብሔር ከመረጠና ጸጋውን ከሰጠ በኋላ ባደረገው ነገር ሐሳቡን አይለውጥም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና። Ver Capítulo |