መዝሙር 96:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሰማያት የእርሱን ጽድቅ አወሩ፥ አሕዛብም ሁሉ ክብሩን አዩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ክብርና ግርማ በፊቱ ናቸው፤ ብርታትና ክብርም በመቅደሱ ውስጥ አሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ክብርና ግርማ በፊቱ፥ ኃይልና ውበት በመቅደሱ ውስጥ ናቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዙሪያው ያለው ክብርና ግርማ ነው፤ ኀይልና ውበትም በመቅደሱ ውስጥ ናቸው። Ver Capítulo |