መዝሙር 94:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አምላካችን እግዚአብሔር ታላቅ ነውና፥ በአማልክትም ሁሉ ላይ ታላቅ ንጉሥ ነውና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ክፉዎች እስከ መቼ እግዚአብሔር ሆይ፤ ክፉዎች እስከ መቼ ይፈነጫሉ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አቤቱ፥ ክፉዎች እስከ መቼ? ክፉዎች እስከ መቼ ይኮራሉ? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ክፉዎች የሚታበዩት እስከ መቼ ነው? እግዚአብሔር ሆይ! ኧረ እስከ መቼ ነው? Ver Capítulo |