34 አንተ ድካምንና ቍጣን እንድትመለከት ታያለህን? በእጅህ አሳልፈህ እንድትሰጠው፥ እንግዲህ ድሃ በአንተ ላይ ተጣለን? ለድሃ አደግም ረዳቱ አንተ ነህ?