መዝሙር 89:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ባሪያዎችህንና ሥራህን እይ፥ ልጆቻቸውንም ምራቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ቀኑን ሙሉ በስምህ ደስ ይላቸዋል፤ በጽድቅህም ሐሤት ያደርጋሉ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እልልታ የሚያውቅ ሕዝብ ብፁዕ ነው፥ አቤቱ፥ በፊትህ ብርሃን ይሄዳሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በስምህ ቀኑን ሙሉ ይደሰታሉ፤ የማዳን ኀይልህም ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል። Ver Capítulo |