መዝሙር 88:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የኀይላቸው ትምክሕት አንተ ነህና፥ በይቅርታህም ቀንዳችን ከፍ ከፍ ይላልና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ቀኑን ሙሉ እንደ ጐርፍ ከበቡኝ፤ በአንድነትም ዙሪያዬን ዐጥረው ያዙኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ቁጣህ በላዬ አለፈ፥ አስፈሪ ድርጊቶችህ አደቀቁኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እነርሱ ቀኑን ሙሉ እንደ ጐርፍ ከበቡኝ፤ ፈጽመውም አሰጠሙኝ። Ver Capítulo |