መዝሙር 87:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ነፍሴ መከራን ጠግባለችና፥ ሕይወቴም ለሞት ቀርባለችና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፤ ስለ አንቺ ክቡር የሆነ ነገር እንዲህ ተብሎ ይነገራል፤ ሴላ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፥ ስለ አንቺ የተከበረ ነገር ይባላል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 አንቺ የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ! አስደናቂ ነገሮች ስለ አንቺ ተነግረዋል። Ver Capítulo |