AA AA AA AA መዝሙር 85:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አምላኬ ሆይ፥ ዐመፅኞች በእኔ ላይ ተነሥተዋል፥ የክፉዎችም ማኅበር ነፍሴን ፈለጉአት፤ አንተንም በፊታቸው አላደረጉህም። Ver Capítulo Copiarመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጽድቅ በፊቱ ይሄዳል፥ የእርምጃውንም ዱካ በመንገድ ውስጥ ያኖራል። Ver Capítulo Copiar |