መዝሙር 85:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ምሕረትህ በእኔ ላይ ታላቅ ናትና፥ ነፍሴንም ከታችኛዪቱ ሲኦል አድነሃታልና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ጽድቅ በፊቱ ይሄዳል፤ ለአረማመዱም መንገድ ያዘጋጃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታም በጎ ነገርን ይሰጣል፥ ምድራችንም ፍሬዋን ትሰጣለች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ፈለጉን እንከተል ዘንድ ጽድቅ በእግዚአብሔር ፊት ይሄዳል። Ver Capítulo |