መዝሙር 83:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከኀይል ወደ ኀይልም ይሄዳል፥ የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ጌባል፣ አሞንና አማሌቅ፣ ፍልስጥኤምም ከጢሮስ ሕዝብ ጋራ ሆነው ዶለቱ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የጌባል፥ የዐሞን፥ የዐማሌቅ፥ የፍልስጥኤምና የጢሮስ ሰዎች ናቸው። Ver Capítulo |