38 እርሱ ግን መሐሪ ነው፥ ኀጢአታቸውንም ሁሉ ይቅር አላቸው፥ አላጠፋቸውምም፤ ቍጣውንም መመለስ አበዛ፥ መዓቱንም ሁሉ አላቃጠለም።