21 እግዚአብሔርም ይህን ሰምቶ ተቈጣ፤ በያዕቆብም ላይ እሳት ነደደ፥ መቅሠፍትም በእስራኤል ላይ ወጣ፤
21 በሙሴና በአሮን እጅ ሕዝብህን እንደ በጎች መራሃቸው።