መዝሙር 77:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ዓለቱን በምድረ በዳ ሰነጠቀ፤ ከብዙ ጥልቅ እንደሚገኝ ያህል አጠጣቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የያዕቆብንና የዮሴፍን ልጆች፣ ሕዝብህን በክንድህ ተቤዠሃቸው። ሴላ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ተኣምራትን የምታደርግ አምላክ አንተ ነህ። ለሕዝብህ ኃይልህን አስታወቅሃቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በኀይልህ የያዕቆብና የዮሴፍ ዘሮች የሆኑትን ሕዝብህን ተቤዥተሃል። Ver Capítulo |