13 አቤቱ፥ መንገድህ በመቅደስ ውስጥ ነው፤ እንደ አምላካችን ያለ ታላቅ አምላክ ማን ነው?
13 የመኳንንትን ነፍስ ያወጣል፥ በምድርም ነገሥታት ዘንድ ያስፈራል።