መዝሙር 73:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ስለ ምን ለዘወትር ጣልኸን? በማሰማሪያህ በጎች ላይስ ቍጣህን ለምን ተቈጣህ? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ልባቸው ንጹሕ ለሆነ፣ ለእስራኤል እንዴት ቸር ነው! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የአሳፍ መዝሙር። እግዚአብሔር ለእስራኤል እንዴት ቸር ነው፥ ልባቸው ንጹሕ ለሆነ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ልባቸው ንጹሕ ለሆነ እስራኤላውያን እግዚአብሔር ቸር ነው። Ver Capítulo |