28 ለእኔ ግን እግዚአብሔርን መከተል ይሻለኛል፤ መታመኛዬም በእግዚአብሔር ላይ ነው በጽዮን ልጅ በሮች ምስጋናህን ሁሉ እናገር ዘንድ።