መዝሙር 71:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከባሕር እስከ ባሕር ድረስ፥ ከወንዝም እስከ ዓለም ዳርቻ ድረስ ይገዛል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ቀኑን ሙሉ ክብርህን ያወራ ዘንድ፣ አፌ በምስጋናህ ተሞልቷል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አፌን ምስጋና ሞላ ሁልጊዜ ክብርህንና እዘምር ዘንድ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 አንደበቴ በአንተ ምስጋና የተሞላ ነው፤ ስለ ክብርህም ቀኑን ሙሉ እናገራለሁ። ድምፄንም ከፍ አድርጌ ለአንተ ምስጋና አቀርባለሁ። Ver Capítulo |