መዝሙር 68:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ቀንድና ጥፍር ካላበቀለ ከእምቦሳ ይልቅ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘዋለሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 መኳንንት ከግብጽ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በሸምበቆ ውስጥ ያሉትን አራዊት፥ በአሕዛብ ውስጥ ያሉትን የበሬዎችንና የወይፈኖችን መንጋ ገሥጽ፥ እንደ ብር የተፈተኑት አሕዛብ እንዳይዘጉ፥ ሰልፍን የሚወድዱትን አሕዛብን በትናቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 መልክተኞች ከግብጽ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያም እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። Ver Capítulo |