35 እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው፤ የእስራኤል አምላክ እርሱ ኀይልን ብርታትንም ለሕዝቡ ይሰጣል፤ እግዚአብሔር ይመስገን።