30 በቀርካሃ ውስጥ ያሉትን አራዊት፥ በሕዝብ ጊደሮች መካከል የበሬዎችን ጉባኤ ገሥጽ፥ እንደ ብር የተፈተኑት አሕዛብ እንዳይዘጉ፤ ሰልፍን የሚወድዱትን አሕዛብን በትናቸው።