16 የጸኑ ተራራዎች ለምን ይነሣሉ? እግዚአብሔር ያድርበት ዘንድ የወደደው ተራራ ይህ ነው፤ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ያድርባቸዋልና።