መዝሙር 65:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ወደ ወጥመድም አገባኸን፥ በፊታችንም መከራን አመጣህ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ለዘመኑ በጎነትህን ታጐናጽፈዋለህ፤ ሠረገላህም በረከትን ተሞልቶ ይፈስሳል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ትልምዋን ታረካለህ፥ ቦይዋንም ታስተካክላለህ፥ በነጠብጣብ ታለሰልሳታለህ፥ ቡቃያዋንም ትባርካለህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በአንተ ቸርነት የሚገኘው መከር እንዴት ብዙ ነው! አንተ በምትገኝበት ቦታ ሁሉ ብዙ ሰብል አለ። Ver Capítulo |