Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




መዝሙር 61:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ነገር ግን ነፍሴ፥ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ትገ​ዛ​ለች፥ ተስ​ፋዬ ከእ​ርሱ ዘንድ ናትና።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 አምላክ ሆይ፤ ስእለቴን ሰምተሃልና፤ ስምህን የሚፈሩትንም ሰዎች ርስት ለእኔ ሰጠህ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 በድንኳንህ ለዘለዓለም እኖራለሁ፥ በክንፎችህም ጥላ እጋረዳለሁ፥

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 አምላክ ሆይ! ስእለቴን ሰማህ፤ አንተን ለሚፈሩ ሰዎች ያዘጋጀኸውን በረከት ለእኔም ሰጠኸኝ።

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 61:5
10 Referencias Cruzadas  

ከቍ​ጣው ጢስ ወጣ፥ ከፊ​ቱም እሳት ነደደ፤ ፍምም ከእ​ርሱ በራ።


በም​ድር ያላ​ቸሁ ሁሉ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እልል በሉ፥


በማ​ለዳ ምሕ​ረ​ት​ህን፥ በሌ​ሊ​ትም እው​ነ​ት​ህን መና​ገር፥


ነገር ግን በሕ​ዝብ ሁሉ ዘንድ እር​ሱን የሚ​ፈ​ራና እው​ነ​ትን የሚ​ያ​ደ​ርግ በእ​ርሱ ዘንድ የተ​ወ​ደደ ነው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos