መዝሙር 55:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አምላኬ ሆይ፥ ሕይወቴን እነግርሃለሁ፤ እንባዬንም እንደ ትእዛዝህ በፊትህ አኖርሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከዐውሎ ነፋስና ከውሽንፍር ሸሽቼ፣ ወደ መጠለያዬ ፈጥኜ በደረስሁ ነበር።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እነሆ፥ ኰብልዬ በራቅሁ በምድረ በዳም በተቀመጥሁ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከዚህ ከደረሰብኝ ዐውሎ ነፋስና ሞገድ መጠለያ ስፍራ ለማግኘት ፈጥኜ በሄድኩ ነበር። Ver Capítulo |