9 አቤቱ፥ ዐመፃንና ጠብን በከተማ ውስጥ አይችአለሁና አስጥማቸው፥ አንደበታቸውንም ቍረጥ።
9 ከመከራ ሁሉ አድኖኛልና፥ ዓይኔም የጠላቶቼን ውድቀት አይታለችና።