23 አንተ ግን፥ አቤቱ፥ ወደ ሞት ጕድጓድ አውርዳቸው፤ የደም ሰዎችና ሸንጋዮች ዘመናቸውን አያጋምሱም፤ እኔ ግን፥ አቤቱ እታመንሃለሁ።