መዝሙር 50:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እነሆ፥ እውነትን ወደድህ፤ የማይነገር ስውር ጥበብህን አስታወቅኸኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሰማያት ጽድቁን ያውጃሉ፤ እግዚአብሔር ራሱ ፈራጅ ነውና። ሴላ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሰማያት ጽድቁን ይናገራሉ፥ እግዚአብሔር ፈራጅ ነውና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግዚአብሔር ብቸኛ ዳኛ ስለ ሆነ ሰማያት የእርሱን ፍትሕ ያውጃሉ። Ver Capítulo |