መዝሙር 49:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ስለ መሥዋዕትህ የምዘልፍህ አይደለሁም፤ የሚቃጠል ቍርባንህም ሁልጊዜ በፊቴ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የነፍስ ቤዛ ውድ ነውና፤ በቂ ዋጋም ከቶ ሊገኝለት አይችልም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በእውነት ማንም እራሱን አያድንም፥ ማንም ቤዛውን ለእግዚአብሔር አይሰጥም፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ለሰው ሕይወት የሚከፈለው ዋጋ እጅግ ብዙ ነው፤ የቱንም ያኽል ቢከፈል በቂ አይሆንም። Ver Capítulo |