መዝሙር 49:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሰማያት ጽድቁን ይናገራሉ፥ እግዚአብሔር ፈራጅ ነውና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በሀብታቸው የሚመኩትን፣ በብልጽግናቸውም የሚታመኑትን ለምን እፈራለሁ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በደል ተረከዜን በከበበኝ ጊዜ በክፉ ቀን ለምን እፈራለሁ? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እንዲሁም በሀብታቸው ብዛት የሚተማመኑና በብልጽግናቸው ብዛት የሚመኩ ክፉ ሰዎች ቢከቡኝስ ለምን እፈራለሁ? Ver Capítulo |