Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




መዝሙር 48:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 በኀ​ይ​ላ​ቸው የሚ​ታ​መኑ፥ በባ​ለ​ጠ​ግ​ነ​ታ​ቸ​ውም ብዛት የሚ​ኮሩ፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ምጥ እንደ ያዛት ሴት፣ በዚያ ብርክ ያዛቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 እነርሱስ አይተው ተደነቁ፥ ደነገጡ፥ ሸሹም።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 እዚያም ሳሉ በፍርሃት ተርበደበዱ፤ ምጥ እንደ ያዛትም ሴት ተጨነቁ።

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 48:6
7 Referencias Cruzadas  

ስለ​ዚ​ህም ተነ​ሥ​ተው በጨ​ለማ ሸሹ፤ ድን​ኳ​ኖ​ቻ​ቸ​ው​ንና ፈረ​ሶ​ቻ​ቸ​ውን፥ አህ​ዮ​ቻ​ቸ​ው​ንና ሰፈ​ሩን እን​ዳለ ትተው ነፍ​ሳ​ቸ​ውን ያድኑ ዘንድ ሸሹ።


ስለ​ዚ​ህም ወገቤ ሕማም ተሞላ፤ እን​ደ​ም​ት​ወ​ልድ ሴትም ምጥ ያዘኝ፤ ከሕ​ማሜ የተ​ነሣ አል​ሰ​ማም፤ ከድ​ን​ጋ​ጤም የተ​ነሣ አላ​ይም።


ምጥ እንደ ያዛት ሴት ጭንቅ ይይ​ዘ​ዋል፤ ይህ ልጅ ሰነፍ ነው፤ አዋ​ቂም አይ​ደ​ለም፤ በል​ጆ​ችም ተግ​ሣጽ አይ​ጸ​ናም።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos