መዝሙር 40:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ለድሃና ለምስኪን የሚያስብ ብፁዕ ነው፤ እግዚአብሔር ከክፉ ቀን ያድነዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁት፤ እርሱም ዘንበል አለልኝ፤ ጩኸቴንም ሰማ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት መዝሙር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እንዲረዳኝ በትዕግሥት ጌታን ተጠባበቅሁት። ወደ እኔም መለስ ብሎ ጸሎቴን ሰማ። Ver Capítulo |