16 አቤቱ፥ የሚፈልጉህ ሁሉ በአንተ ደስ ይበላቸው፥ ሐሤትንም ያድርጉ፤ ሁልጊዜ ማዳንህን የሚወዱ ዘወትር፦ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይበሉ።