መዝሙር 38:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ዝም አልሁ አፌንም አልከፈትሁም። አንተ ፈጥረኸኛልና፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ጌታ ሆይ፤ ምኞቴ ሁሉ በፊትህ ግልጽ ነው፤ ጭንቀቴም ከአንተ የተሰወረ አይደለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ዛልኩኝ እጅግም ደቀቅሁ፥ ከልቤ መጠበብ የተነሣ ጮኽሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ጌታ ሆይ! የልቤን ፍላጎት ሁሉ ታውቃለህ፤ የእኔም መቃተት ለአንተ ምሥጢር አይደለም። Ver Capítulo |