28 እግዚአብሔር ጽድቅን ይወድዳልና፥ ጻድቃኑንም አይጥላቸውምና፤ ለዘለዓለምም ይጠብቃቸዋል፤ ለንጹሓንም ይበቀልላቸዋል፤ የኃጥኣንን ዘር ግን ያጠፋል።