13 እግዚአብሔር ግን ይሥቅበታል፥ ቀኑ እንደሚደርስ አስቀድሞ ዐውቆአልና።
13 ዓመፃን የሚያደርጉ ሁሉ ከዚያ ወደቁ፥ ወድቀዋል፥ መቆምም አይችሉም።