መዝሙር 36:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ኀጢአተኛ ጻድቁን ይመለካከተዋል፥ ጥርሱንም በእርሱ ላይ ያፋጫል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ክፉ አድራጊዎች እንዴት እንደ ወደቁና እንደ ተጋደሙ፣ ቍልቍልም እንደ ተወረወሩና መነሣት እንደማይችሉ ተመልከት! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የትዕቢት እግር አይምጣብኝ፥ የዐመጸኞችም እጅ አያስተኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ክፉዎች እንዴት እንደ ወደቁ እይ። እነሆ ተጥለዋል፤ መነሣትም አይችሉም። Ver Capítulo |