መዝሙር 35:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የአፉ ቃል ዐመፅና ሽንገላ ነው፤ በጎ ሥራን ይሠራ ዘንድ ማስተዋልን አልወደደም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በሚያሳድዱኝ ላይ፣ ጦርና ጭሬ ምዘዝ፤ ነፍሴንም፣ “የማድንሽ እኔ ነኝ” በላት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሰይፍንና ጦርን ምዘዝ፥ የሚያሳድዱኝን ለመቃወም፥ ነፍሴን፦ መድኃኒትሽ እኔ ነኝ በላት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በሚያሳድዱኝ ላይ ጦርና ሰይፍህን ምዘዝና “እኔ አዳኝህ ነኝ” ብለህ አረጋግጥልኝ። Ver Capítulo |