መዝሙር 34:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ጋሻና ጦር ያዝ፥ እኔንም ለመርዳት ተነሥ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ነፍሴ በእግዚአብሔር ተመካች፤ ትሑታንም ይህን ሰምተው ሐሤት ያደርጋሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታን ሁልጊዜ እባርከዋለሁ፥ ምስጋናውንም ዘወትር ከአፌ አይለይም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በሙሉ ልቤ በእግዚአብሔር እመካለሁ፤ ትሑቶች ይህን ሰምተው ደስ ይበላቸው! Ver Capítulo |