መዝሙር 33:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የባሪያዎቹን ነፍስ እግዚአብሔር ይቤዣል፥ በእርሱም የሚያምኑ ሁሉ አይጸጸቱም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 እግዚአብሔር ሆይ፤ ተስፋ ባደረግንህ፣ በእኛ ላይ ምሕረትህ ትሁን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 አቤቱ፥ ቸርነትህ በላያችን ትሁን፥ በአንተ እንደ ታመንን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እግዚአብሔር ሆይ! ተስፋችንን በአንተ እንዳደረግን ዘላቂ ፍቅርህ በእኛ ላይ ይሁን። Ver Capítulo |