መዝሙር 3:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከሚከብቡኝና በእኔ ላይ ከሚነሡ ከአእላፍ አሕዛብ አልፈራም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በየአቅጣጫው የከበበኝን፣ አእላፍ ሕዝብ አልፈራም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፥ ጌታም ደግፎኛልና ነቃሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዙሪያዬ የከበቡኝን በብዙ ሺህ የሚቈጠሩትን ጠላቶቼን አልፈራቸውም። Ver Capítulo |