መዝሙር 19:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እግዚአብሔር የቀባውን እንዳዳነው ዛሬ ዐወቅሁ፤ ከሰማይ መቅደሱ ይመልስለታል በቀኙ የማዳን ኀይል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 መውጫው ከሰማያት ዳርቻ ነው፤ ዑደቱም እስከ ሌላው ዳርቻ ነው፤ ከትኵሳቱም የሚሰወር የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እርሱም እንደ ሙሽራ ከእልፍኙ ይወጣል፥ እንደ አርበኛ በመንገዱ መሮጥ ደስ ይለዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ከአንዱ የሰማይ ዳርቻ ተነሥቶ ወደ ሌላው የሰማይ ዳርቻ ይገሠግሣል፤ ከሙቀቱም ኀይል ሊደበቅ የሚችል ምንም ነገር የለም። Ver Capítulo |