35 ለደኅንነቴም መታመኛን ሰጠኝ። ቀኝህም ተቀበለኝ፥ ትምህርትህም ለዘለዓለም ያጠናኛል። የሚያስተምረኝም ተግሣጽህ ነው።