መዝሙር 148:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 መላእክቱ ሁሉ ያመሰግኑታል፤ ሠራዊቱ ሁሉ ያመሰግኑታል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 መላእክቱ ሁሉ አመስግኑት፤ ሰራዊቱ ሁሉ አመስግኑት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 መላእክቱ ሁሉ፥ አመስግኑት፥ ሠራዊቱ ሁሉ፥ አመስግኑት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እናንተ የእርሱ መላእክት ሁሉ አመስግኑት፤ በሰማይ ያላችሁ ሠራዊቱ ሁሉ አመስግኑት። Ver Capítulo |