Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




መዝሙር 140:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ልቤን ወደ ክፉ ነገር አት​መ​ል​ሰው፥ ዐመ​ፃን ከሚ​ያ​ደ​ርጉ ሰዎች ጋር ለኀ​ጢ​አት ምክ​ን​ያት እን​ዳ​ል​ሰጥ፤ ከም​ር​ጦ​ቻ​ቸ​ውም ጋር አል​ተ​ባ​በር።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 እግዚአብሔር ሆይ፤ ከክፉዎች እጅ ጠብቀኝ፤ እግሮቼንም ለመጥለፍ ከሚያደቡ ዐመፀኞች ሰውረኝ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ምላሳቸውን እንደ እባብ ሳሉ፥ ከከንፈራቸው በታች የእፉኝት መርዝ አለ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 እግዚአብሔር ሆይ! ከክፉዎች ኀይል ጠብቀኝ፤ እኔን ለመጣል ከሚያቅዱ ከዐመፀኞች ሰዎች ጠብቀኝ።

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 140:4
9 Referencias Cruzadas  

የሲ​ኦል ጣር ከበ​በኝ፤ የሞት ወጥ​መ​ድም ደረ​ሰ​ብኝ።


የዋ​ሆች ግን ምድ​ርን ይወ​ር​ሳሉ፥ በብ​ዙም ሰላም ደስ ይላ​ቸ​ዋል።


ሕዝ​ቤን እን​ጀ​ራን እንደ መብ​ላት የሚ​በሉ ግፍ አድ​ራ​ጊ​ዎች ሁሉ አያ​ው​ቁም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም አይ​ጠ​ሩ​ትም።


አን​ተም አቤቱ፥ የኀ​ያ​ላን አም​ላክ፥ የእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ፥ አሕ​ዛ​ብን ሁሉ ጐብ​ኛ​ቸው፥ ይቅ​ርም በላ​ቸው፤ ዐመፅ የሚ​ያ​ደ​ር​ጉ​ትን ሁሉ ግን አት​ማ​ራ​ቸው።


ለድ​ሆች ሕዝ​ብህ በጽ​ድቅ ፍረድ፥ የድ​ሆ​ች​ንም ልጆች አድ​ና​ቸው። ትዕ​ቢ​ተ​ኛ​ው​ንም አዋ​ር​ደው።


የኃጥኣንን ፊት ማድነቅ መልካም አይደለም። በፍርድ ጊዜም እውነትን ማራቅ መልካም አይደለም፥


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos