መዝሙር 140:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አቤቱ፥ ለአፌ ጠባቂ፥ ለከንፈሮቼም ጽኑዕ መዝጊያን አኑር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ምላሳቸውን እንደ እባብ ያሾላሉ፤ ከከንፈራቸውም በታች የእፉኝት መርዝ አለ። ሴላ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በልባቸውም ክፉ ካሰቡ፥ ቀኑን ሁሉ ለሰልፍ ከሚከማቹ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ምላሳቸው እንደ መርዛም እባብ ተናዳፊ ነው፤ ቃላቸውም እንደ እፉኝት መርዝ ነው። Ver Capítulo |