መዝሙር 139:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ጻድቃን ግን በእውነት ስምህን ያመሰግናሉ፤ ቅኖችም በፊትህ ይኖራሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አንተ ውስጣዊ ሰውነቴን ፈጥረሃልና፤ በእናቴም ማሕፀን ውስጥ አበጃጅተህ ሠራኸኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አቤቱ፥ አንተ ኩላሊቴን ፈጥረሃልና፥ በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሁለንተናዬን የፈጠርክ አንተ ነህ፤ በእናቴ ማሕፀን አገጣጥመህ የሠራኸኝ አንተ ነህ። Ver Capítulo |