መዝሙር 138:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ አለህ፤ ወደ ጥልቁም ብወርድ፥ አንተ በዚያ አለህ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እግዚአብሔር በእኔ ላይ ያለውን ዐላማ ይፈጽማል፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህ ለዘላለም ነው። የእጅህንም ሥራ ቸል አትበል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጌታ ብድራትን ይመልስልኛል፥ አቤቱ፥ ጽኑ ፍቅርህ ለዘለዓለም ነው፥ አቤቱ፥ የእጅህን ሥራ ቸል አትበል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የገባኸውን ቃል ኪዳን ትፈጽምልኛለህ፤ እግዚአብሔር ሆይ! ፍቅርህ ዘለዓለማዊ ነው፤ የእጅህን ሥራ ወደ ፍጻሜ ሳታደርስ አትተወው። Ver Capítulo |