መዝሙር 137:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በቤተ መቅደስህም እሰግዳለሁ፤ ስለ ምሕረትህና ስለ እውነትህም ስምህን አመሰግናለሁ፥ በሁሉ ላይ ቅዱስ ስምህን ከፍ ከፍ አድርገሃልና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እዚያም በአኻያ ዛፎች ላይ፣ በገናዎቻችንን ሰቀልን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በአኻያ ዛፎች ላይ መሰንቆቻችንን ሰቀልን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እዚያ በገናዎቻችንን በአኻያ ዛፎች ላይ ሰቀልን። Ver Capítulo |