መዝሙር 135:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እርሱ ብቻውን ታላቅ ተአምራትን ያደረገ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እግዚአብሔር ያዕቆብን ለራሱ፣ እስራኤልንም ውድ ንብረቱ አድርጎ መርጧልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጌታ ያዕቆብን ለራሱ፥ እስራኤልንም ግዛቱ አድርጎ መርጦታልና፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ያዕቆብን ለራሱ፥ የእስራኤልንም ሕዝብ የግሉ አድርጎ መረጠ። Ver Capítulo |